ይህችን ግጥም ስጽፋት ወደ
ደቡብ አርባ ምንጭ ለመዝናናት ሄጄ ነው፡፡ ወዳጆቼ ከተሰደዱበት ሃገር ሲመጡ መጀመርያ የሚያገኙት እኔን ነው፡፡
# አቦ ወጣ እንበል ; እላቸዋለሁ
# እሺ አንተ እንዳልክ ; ይሉኛል… ፕሮግራሙን እናቅዳለን ፡፡ረዘም ያለ
ጉዞ ይመቸኛል ! ተፈጥሮን እየኮመኮሙ ንጹህ አየር እየሳቡ ፤ እየቀዘፉ መጓዝ መጓዝ………፡፡
ቀኑ የገበያ ቀን ነው አርባ ምእጭ…… ድንገት የሃመር ኮረዶች በአጠገባችን እያለፉ ነው ድንገት
አንዷ የሃመር ወጣት ላይ አይኔ ተተክሎ ቀረ……….! እናም ብእሬን ከወረቀት ዋደድኩ፡፡
© © ©
ማስታወሻነቷ ለነ እንትና ነው፡፡
ልድገመው ለነ እ….ን…..ት….ና ! ፡፡
No comments:
Post a Comment